COVID-19 ክትባቶች
በአውስትራሊያ ማህበረሰብ ለሚኖር እያንዳንዱ ሰው የበሽታ መከላከያ ክትባት እንዲያገኝ እናበረታታለን። ይህም ከጤንነት ጋር በተያያዘ ነው።
አውስትራሊያ ውስጥ ለእያንዳንዱ ሰው COVID-19 ክትባቶች በነጻ ሲቀርብ በዚህ የሚካተት:
- የአውስትራሊያ ቪዛ ለያዘ
- የውጭ አገር ጎብኝዎች
- የዓለም አቀፍ ተማሪዎች
- ማይግራንት/መጤ ሰራተኞች
- ጥገኝነት ጠያቂዎች፤ እና
- ተቀባይነት የሌለው ቪዛ ያላቸው ሰዎችን ይሆናል።
አውስትራሊያ ውስጥ ሰዎች ክትባቱን በሚወስዱበት ጊዜ ስለ እነሱ የኢሚግሬሽን ወይም ዜግነት ሁኔታ መረጃ አይወሰድም።
በነጻ COVID-19 ክትባት ፈቃድ ለማግኘት ከ Medicare ጋር መመዝገብ አይኖርብዎትም። Medicare ካርድ ለማያስፈልገው ክሊኒክ ያለበትን ቦታ ለማወቅ አይኖርብዎም፣ የCOVID-19 Vaccine Eligibility Checker መጠቀም።
በራስዎ ቋንቋ ስለ COVID-19 ክትባት መርሃግብር ለበለጠ መረጃ በድረገጽ COVID-19 vaccine information in your language ገብቶ ማየት።