ኮቪድ/COVID-19 ክትባቶች

በአውስትራሊያ ውስጥ ላለ እያንዳንዱ ሰው ለራሱ፤ ለቤተሰቡ እና ለማህበረሰቡ ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል እንዲረዳ ደህንነቱ የተጠበቀና የሚሰራ ኮቪድ/COVID-19 ክትባት ይቀርባል።

ምንም እንኳን የአውስትራሊያ ዜግነት ወይም የቋሚ መኖሪያ ፈቃድ ባይኖርዎም በአውስትራሊያ ውስጥ እያንዳንዱ ሰው የኮቪድ/COVID-19 ክትባቶች ያለክፍያ በነጻ ይሆናል። በዚህ የሚካተት የመዲኬር ካርድ ለሌላቸው ሰዎች፤ የውጭ አገር ጎብኝዎች፤ የዓለም አቀፍ ተማሪዎች፤ ማይግራንት ሰራተኞች እና ጥገኝኘት ጠያቂዎችን ይሆናል።

በአማርኛ ቋንቋ ስለ ጤና መረጃ ለማግኘት በድረገጽ: https://www.health.gov.au/initiatives-and-programs/covid-19-vaccines/covid-19-vaccine-information-in-your-language ላይ ማየት።

እውነታዊ ጽሁፍ ወረቀት