ለሥራ ጤንነትና ደህንነት
ሳፍ ዎርክ አውስትራሊያ/Safe Work Australia ለንግድ ሥራዎችና ግለሰቦች በሥራ ጤንነትና ደህንነት ህጎች መሰረት በመርዳት ማድረግ ስላለባቸው ተግባር እንዲያውቁና በ COVID-19 ቫይረስ የተከሰተን ችግሮች ለማስቆም እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል መመሪያዎችን አውጥቷል።
ለበለጠ መረጃ በድረገጽ፡ swa.gov.au/coronavirus ላይ ገብቶ ማየት።