የቤተሰብ ሁከት ፈጠራ

በችግር ጊዚያት እቤት በሚቆዩበት ጊዜ ሀይለኛ ለመሆን ምክንያት አይደለም። እርስዎ ወይም ለሚያውቁት የሆነ ሰው በቤተሰብ ሁከት ፈጠራ ችግር ካለ ሚስጢራዊ በሆነ ምክርና እርዳታን ለማግኘት ለ1800RESPECT ያለክፍያ በነጻ ስልክ 1800 737 732 ደውሎ ማነጋገር። በማንኛውም ጊዜ ለሴቶችና ለወንዶች ይቀርባል። በኦንላይን መስመር እርዳታ በድረገጽ ላይ ገብቶ ማየት፡ http://www.1800respect.org.au/