የትርጉም አገልግሎቶች

ይህ ድረገጽ የሚጠቀመው በአውቶማቲክ በቀጥታ ትርጉም አገልግሎቶችና በNAATI-የሙያ ተቀባይነት ባላቸው ተርጓሚዎች የተቀናጀን ይሆናል።

በ NAATI-የተረጋገጠ ትርጉሞች

በዚህ ገጽ ላይ ያሉት አብዛኞቹ ቁልፍ መረጃዎች በ NAATI-ባለሙያ ተርጓሚዎች የተረጋገጡ ናቸው። ለዚህ ነው በትርጉም ታችኛው ገጽ ስር ላይ የተጠቀሰው።

ተጭኖ የሚወጡት እውነታ ጽሁፍ ወረቀቶች በሙሉ በ NAATI-ሙያ ተቀባይነት ባላቸው ተርጓሚዎች የተተረጎሙ ናቸው።

የአውቶማቲክ የትርጉም አገልግሎቶች

የአውቶማቲክ ትርጉም አገልግሎቶችን የምንጠቀመው ለሆምፓጅ/homepage, እና ሌሎች በድረገጽ ለየት ያሉ ነገሮችን በተፈለገው ቋንቋ ለማቅረብ ነው።